ቁልፍ አልባ የቤት አገልግሎት – ለየቤት ኣገልግሎት ወይም የደህንነት ማንቂያ ላላቹ

አሁን ቁልፍ አልባ የቤት አገልግሎት የምንለዉን መጠቀም ጀምረናል። ይህ ማለት ከመደበኛ ቁልፍ ይልቅ ለመኖርያ ቤትዎ ዲጂታል ቁልፍ ይኖሯቸዋል ማለት ነዉ። ይህ ቁልፍ የሚሠራዉ በየሠራተኞች የሥራ ፈረቃ ብቻ ነዉ። የሥታዉ ሽግግር ሲያልቅ፡ የዲጂታል ቁልፉ መስራት ያቆማል። ቁልፍ አልባ የሆነ የቤት አገልግሎት፡ ለእርስዎ ደህንነቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለየመኖርያ ቤትዎ የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ ነዉ እና ለየቤት አገልግሎት ሰራተኞችም ቀላል ይሆናል። በየቤት ኣገልግሎት የሚሰሩ ሰራተኞች፡ በአሁኑ ወቅት ለሚጎበኟቸዉ መኖሪያ ቤቶች ለመግባት የቁልፍ ቅጂዎች ነዉ ያላችዉ። ይህ በጣም የተወሳሰበ ስርዓት ነዉ።

እርስዎ እንደተለመደዉ ቁልፍዎን ይጠቀማሉ

የቤት አገልግሎት ዲጂታል ቁልፍ ስንዲሰራ፣ በበርዎ ዙርያ ባለዉ መቆለፊያ ላይ ልዩ መቆለፊያ እናስገባለን። በዚህ ልዩ መቆለፊያ፡ ከበቤት አገልግሎት የመጡ ሰራተኞች በርዎን በዲጂታል ቁልፍ መክፈት ይችላሉ። ልዩ መቆለፊያወዉ የአድረርስዎን መደበኛ መቆለፊያ አይጎዳዉም። እርስዎ፡ እንደበፊቱ መደበኛ ቁልፍዎን መጠቀም ይቀጥላሉ።

እርዳታ በፍጥነት ይመጣል

እርስዎ የደህንነት መንቂያ የለዎት እረርዳታ ሲፈልጉ፡ ቁልፍ አልባ የቤት አገልግሎት ሲኖረን፡ እርዳታ በፍጥነት ወደ እረርስዎ ሊመጣ ይችላል። የቤት አገልግሎት ሰራተኞች በቀጥታ ወደ ቤትዎ ሊመጡ ይችላሉ። የመኖሪያ ቤትዎን ቁልፍ ለመሰብሰብ፡ መጀመሪያ ወደ ቢሮ መሄድ አያስፈልጋቸዉም።

ቁልፎችዎን መልሰዉ ያገኛሉ

ሁሉንም ልዩ መቆለፊያዎች ከጫንን በኃላ፡ ሰራተኞቹ
ሁሉም ነገር እንዴት እንደሚሰራ ስልጠና ማግኘት አለባቸዉ።
ከዚያ ኸየቤት አገልግሎቱ የነበረዉን
የቤትዎን ቁልፎች መልሰዉ ያገኛሉ።

ስለዚህ፡ ሁሉንም ልዩ መቆለፊያዎች ከመግጠም
እስከ ቁልፎችዎን እስከ መመለስ ድረስ፡
የተወሰነ ጊዜ ሊወስድ ይችላል።

የበለጠ ማወቅ ይፈልጋሉን?

በድህረ ገጹ ላይ ኢቁልፍ ስለሌለዉ የቤት አገልግሎት ተጨማሪ
መረጃ አለ።

ድህረ ገጹ በስዊድንኛ ነዉ።

Uppdaterad